Training To All Freshman Students of Hawassa University Welcome Again! Don't miss this amazing chance!...
Upcoming Event Announcement To all Hawassa University Freshman Students (Natural Science and Social Science), We are pleased to inform you that Institutional Email Activation and SSS Course Enrollment sessions will be held this ...
ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ እና በቂ አመልካች በተገኘበት የስልጠና ዘርፍ የአንደኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 26‐28/2018 ዓ. ም መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰብያ:- በምዝገባ ወቅት የ Acceptance እና Admission ደብዳቤ የሚያስፈልግ በመሆኑ ከወዲሁ ከድህረምረቃ ዳይሬክቶሬት እና ከዋናው ሬጅስትራር ቢሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።