የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አክብሯል። የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አክብሯል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አባት አርበኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አክብሯል። ዓድዋንና ኢትዮጵ...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመንገድ ትራፊክ አደጋና ደህንነት ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት አካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በሀገርአቀፍ ደረጃ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ በመጣው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ሊወሰዱ በሚገባቸው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት እርምጃዎች ዙርያ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባኤ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ የኢትዮጵያ አጥን...
4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ተካሄደ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ "የኢትዮጵያ የመሬት ሪፎርም: የንብረት ይዞታ ደህንነትን፣ የመሬት አስተዳደር፣ እድገት፣ ከተሜነትን ማስፋፋትና ማስቀጠል" በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ የካቲት 20/2017 ዓም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የምርምር ፕሮግራሞች ዳይሬክተ...
የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ አመታዊ የምርምር አውደ ጥናት አካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2016 የበጀት አመት የተከናወኑ 8 የምርምር ስራዎችን ለመገምገም ያዘጋጀው ዓመታዊ የምርምር አውደጥናት የካቲት 20/2017 ዓም አካሂዷል። የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ዙፋን በደዊ ፕሮግራሙን ሲያስጀምሩ እንደገለፁት የዲስፕሊነሪ ጥናቶች በአብዛኛው በአንድ አመት ጊዜ የሚጠና...
በእንስሳት ህክምና የክሊኒካል ላብራቶሪ ክህሎት ስልጠና እየተሰጠ ነው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የእንስሳት ህክምና ፋካልቲ ከብሩክ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ከ3ኛ እስከ 5ኛ ዓመት ለሚገኙ ተማሪዎች በእንስሳት ህክምና የላብራቶሪ ሞዴል አዘገጃጀት ክህሎትን ለማሳደግ እንዲሁም የጋማ እንስሳት ጤናን ለማስጠበቅ የሚያስችል እውቀት ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ የማድረግ ሂደት የሁሉንም ባለድርሻዎች ድጋፍና ትብብር እንደሚጠይቅ ተጠቆመ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ የማድረግ ሂደት የሁሉንም ባለድርሻዎች ድጋፍና ትብብር እንደሚጠይቅ ተጠቆመ። በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ አስተዳደር ስትራተጂክ እቅድና ሴኔት ህግ ለማዳበር የተዘጋጀ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። የትምህርት ሚኒስተር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ አውደ ጥናቱ...
የተማሪዎች ህብረት የትውውቅና የእዉቅና መድረክ አዘጋጀ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የሁሉንም ካምፓሶች የተማሪዎች ህብረት አባላት እና የዩኒቨርሲቲውን አመራሮች የትዉዉቅ መድረክ የካቲት 14/2017 ዓም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል:: በትውውቅ መድረኩ ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ች...
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ 214 የሕክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓም ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ 214 የሕክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ:: በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሃግብር በሰባት ትምህርት ክፍሎች ያሰለጠናቸውን 214 የሕክምና ባለሙያዎች ለ19ኛ ግዜ በደማቅ ስነስርዓት አስመረቋል:: የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም የትምህርት ...
Ambassador of Czech Republic to Ethiopia visits HU with leaders of MU Ambassador of Czech Republic to Ethiopia visits HU with leaders of MU February 21, 2025 H.E. Miroslav Kosek, Ambassador of Czech Republic to Ethiopia, accompanied with Prof. Dr. Martin Bareš, Presiden...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ያለማውን ሶፍትዌር ሲስተም ለመሸጥ ተፈራረመ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ያለማውን የERP ሶፍትዌር ሲስተም ለመሸጥ ተፈራረመ:: የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ከሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ጋር በዩኒቨርሲቲው የአይ ሲ ቲ ባለሙያዎች የበለፀገውን ERP ሶፍትዌር ሲስተም ልማትና ትግ...
የወባ በሽታ ስርጭት አሁናዊ ሁኔታን የሚዳስስ ሴሚናር ተካሄደ የወባ በሽታ ስርጭት አሁናዊ ሁኔታን የሚዳስስ ሴሚናር ተካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት እንደ አዲስ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየጨመረ በመጣው የወባ በሽታ ስርጭት እና ዩኒቨርሲቲው በዚህ ዙርያ እያከናወነ ስላላቸው ሥራዎች እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ቀጣይ ሚና ላይ ለመመካከር ያለመ ሴሚናር...
ምክትል ፕሬዝዳንቶችና የኮሌጅ አመራሮች የአፈፃፀም ውል ኮንትራት ተፈራረሙ ምክትል ፕሬዝዳንቶችና የኮሌጅ አመራሮች የአፈፃፀም ውል ኮንትራት ተፈራረሙ:: የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንቶችና የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ ከኮሌጅ ዲኖች: የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር: የህ/ጤ/ሣ/ኮ ቺፍ ኤግዘኪዩቲቭ ዳይሬክተር እና ከዳዬ ካምፓስ ኤግዘኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጋር ቁልፍ የአፈፃፀም ...