College of Medicine & Health Sciences Receives Spine Surgery Equipment and Implants worth over 45 45 Million Birr from SIGN Spine. November 28, 2025 Hawassa University's College of Medicine and Health Sciences received a donation of medical equipment and implants for spine surgery worth more than 45 million ETB from the SIGN Spin...
የሐይቅ ዳር መሬት አጠቃቀም ሰርቶ ማሳያ ፕሮጀክት ላይ ስልጠና ተሰጠ። ሕዳር 22/2018 ዓም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጥናት ማዕከል (CERVAS) ከኖርዌይ ኢምባሲ በተገኘ ድጋፍ (NORAD ICP-V ፕሮጀክት) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ሳማ ኤጀርሳ ቀበሌ በሚተገብረው የሐይቅ ዳር መሬት አጠቃቀም ሰርቶ ማሳያ ፕሮጀክት ላይ 10 ለሚሆኑ ስራ አጥ ወጣቶች፣ ሴቶችና...
HU hands over Completed Project on Illubabor Forest Coffee December 8, 2025 College of Forestry Natural Resources at Hawassa university, in collaboration with the German Development Organization (GIZ), officially handed over a project on “Improved Forest Cons...
በሲዳማ ክልል የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች አቅም ዳሰሳ እና የኢንዱስትሪ ዞኖች ልየታ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ። ታህሳስ 6/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከሲዳማ/ብ/ክ/መ/ኢንዱሰትሪ ልማት ቢሮ ጋር በመተባብርር በክልሉ የሚገኙ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች አቅም ዳሰሳ እና የኢንዱስትሪ ዞኖች ልየታ (clustering) ላይ የሚያካሂደው ጥናት ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሂዷል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲ...
በዩኒቨርሲቲዉ ግቢዎች መካከል ሲካሄድ የቆየዉ ስፖርታዊ ውድድር ተጠናቀቀ። ህሳስ 20/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኙ የማስተማሪያ ግቢዎች (ካምፓሶች) መካከል በሀገር አቀፉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዓመታዊ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ዩኒቨርሲቲውን የሚወክሉ ብቁ ስፖርተኞችን ለመመልመል ታስቦ በ11 ዘርፎች ሲካሄድ የቆየው ስፖርታዊ ውድድር ታህሳስ 19/2018 ዓ.ም ተጠናቋል። የሀዋሳ...
ኮሌጁ የእጽዋት ማዕከል ሥራ ዳሰሳ፣ የመጽሐፍ ምረቃና የሠራተኞች የምስጋና ፕሮግራም አካሄደ። ታህሳስ 7/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በስሩ ያለማውን የዕፅዋት ማዕከል አሁናዊ ሁኔታ ዳሰሳ፣ በዕፅዋት መድሃኒት ዙሪያ ያሳተመውን መፅሐፍ ለማስመረቅ እና ለማዕከሉ አስተባባሪና አጠቃላይ ሰራተኞች እውቅናና ምስጋና ለመስጠት ያሰናዳው መድረክ ዛሬ ተካሂዷል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚ...
በአርቤጎና ወረዳ በኩታ-ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ የባለድርሻ አካላት የመስክ ምልከታ ተካሄደ። ታህሳስ 9/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ድጋፍ በሲዳማ ክልል አርቤጎና ወረዳ በጦ ቀበሌ በ17 አርሶ አደሮች ማሳ ላይ በኩታ-ገጠም የለማ የመኸር ስንዴ ማሳ ለመጎብኘት የአርሶ አደሮች የመስክ በዓል ታህሳስ 8/2018 ዓ/ም አካሂዷል:: ...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሲዳማ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ጋር ሶፍትዌር ለማበልፀግ ውል ተፈራረመ። ህሳስ 10/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ሥርዓቱን ዲጂታል ለማድረግ የሚረዳው የሶፍትዌር ሲስተም እንዲሰራለት የሥራ ውል ስምምነት ተፈራርሟል። የፐብሊክ ሰ/ሰ/ሃ/ል/ቢሮ ኃላፊ አቶ መንግስቱ ማቴዎስ በዚሁ ወቅት እንደተ...
ኮሌጁ አለምአቀፉን የGIS ቀን አከበረ። ታህሳስ 12/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የጂኦግራፊ መረጃ ሥርዓት ት/ክፍል በአለምአቀፍ ደረጃ በየጊዜው በዘርፉ የመጡ ለውጦችና አዳዲስ አሰራሮችን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመፍጠር የሚከበረውን የ GIS ቀን ታህሳስ 10/2018 ዓም "Building Geospatial Skills...
በሰላም ግንባታ ዙሪያ ከተማሪዎች ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ። ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ የሰላም ተቋም እና ላይፍ ኤንድ ፒስ ኢንስቲትዩት (LPI) ጋር በመተባበር ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስርዓት እና ከባቢ ለማስፈን በኮሌጆች መካከል ሊኖር ስለሚገባ አዎንታዊ ንግግር የውይይትና የምክክር መድረክ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም አካሂዷል። የሀ/ዩ ፕሬዚደን...
ኮሌጁ በአፍ መፍቻ ቋንቋ ትምህርት ላይ የፓሊሲ ዉይይት አካሄደ። 17/04/2018 ዓ/ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ “በኢትዮጵያ የአፍ መፍቻ ቋንቋን እንደ ማስተማሪያ ቋንቋነት መጠቀም” በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ የፓሊሲ ዉይይት አካሂዷል። የኮሌጅ ዲን ፕሮፌሰር ዘለቀ አርፍጮ የፖሊሲ ዉይይት መድረክ ሲዘጋጅ በኮሌጁ ታሪክ የመጀመሪያዉ መሆኑን ጠቅሰዉ በቀጣይ...
College Concludes REDD+ Capacity-Building Training for 131 Experts from 8 regional states. December 27, 2025 Wondo Genet College of Forestry & Natural Resources at Hawassa university, in collaboration with Ethiopian Forest Redevelopment, concluded a 25 days' professional capacity building t...