SLL360 Project Organizes Annual Visit and Leadership Meeting SLL360 Project Organizes Annual Visit and Leadership Meeting Saving Little Lives 360, an international collaborative project in Hawassa University, conducted annual visit and leadership meeting under ...
የበንሳ ዳዬ ካምፓስ አመታዊ የምርምር አውደ ጥናት አካሄደ የበንሳ ዳዬ ካምፓስ አመታዊ የምርምር አውደ ጥናት አካሄደ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የበንሳ ዳዬ ካምፓስ በ2016 ዓ.ም ተጀምረው የተጠናቀቁ አምስት የዲሲፕሊነሪ ምርምሮች የገመገመበት ዓመታዊ መድረክ አካሂዷል:: የሀ/ዩ የምርምር ፕሮግራም አስተባባሪ ዶ/ር ንጉሴ አፈሻ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት ሀዋሳ እንደ ምርምር ...
የቀድሞ መሪዎችን ማክበርና ለአገልግሎታቸው እውቅና መስጠት ሊለመድ እንደሚገባ ተገለፀ። በማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ አዘጋጅነት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ወደ ዩኒቨርሲቲነት ካደገበት ግዜ ጀምሮ ላለፉት 25 ዓመታት እየተቀባበሉት ሲመሩ የነበሩት የቀድሞ ፕሬዚደንቶች ፕሮፌሰር ዝናቡ ገ/ማርያም፣ አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ጸጋዬ፣ ፕሮፌሰር ዮሴፍ ማሞ እና ዶ/ር አያኖ በራሶ በአመራር ቆይታቸው የነበሯቸውን...
በንብ ማነብ ሥራ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች ድጋፍ ተደረገ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኖርዌይ መንግስት ጋር ባለው የረጅም ግዜ ትብብር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሲዳማ ክልል ዳሌ ወረዳ በናራሞ ዴላ 01 ቀበሌ ተደራጅተው በንብ ማነብ ስራ ላይ ለተሰማሩ ሥራ አጥ ወጣቶች ማህበር 20 ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች: የንብ መንጋ: የሥራ ማስጀመሪያ የንብ መኖና ለዘመናዊ የማር ምርት ማዘጋጃ የሚያ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ። በፕሬዝዳንቱ ብርጋዴር ጀነራል ከበደ ረጋሳ የተመራው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን የካቲት 28/2017 ዓም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ሊኖር ስለሚችል ትብብር ሰፊ ውይይትና የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታው አ...
ለዳዬ ካምፓስ ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ፈጠራ ክህሎትና የመቀጠር ዝግጁነት ስልጠና ተሰጠ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ተማሪዎች በ "ReRed Project" በመታገዝ የስራ ፈጠራና ሙያ ማበልጸጊያ ክለብ (Entrepreneurship & Career Development Club /ECDC /) የካቲት 29/2017 ዓም መስርተዋል:: በምስረታው ላይ የተገኙት የሀ/ዩ/ም/ት/ም/ፕሬዚደ...
ለዳዬ ካምፓስ ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ፈጠራ ክህሎትና የመቀጠር ዝግጁነት ስልጠና ተሰጠ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የበንሳ ዳዬ ካምፓስ ከዩኒቨርሲቲው የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ጋር በመተባበር ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ ፈጠራ ክህሎት እና የመቀጠር ዝግጁነት ላይ ስልጠናተሰጥቷል:: የበንሳ ዳዬ ካምፓስ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ፍሬው ካሳ ባስተላለፉት መልዕክት በየሙያ ዘርፉ ሳይንሳዊ እውቀት ገብይተው ከዩኒቨርሲ...
ለድህረምረቃ ተማሪዎች የስታቲስቲክስ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስታቲስቲክስ ት/ክፍል ለዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በምርምር ስራዎች ላይ አጋዥ የሆኑትን የ"SPSS-R" እና "STATA" ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ የሁለት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከየካቲት 27-28/2017 ዓም እየሰጠ ነው። ሶፍትዌሮች በምርምር ...
ለኮሌጁ መምህራን በግራንት ፕሮፖዛል አጻጻፍ ላይ ስልጠና ተሰጠ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች ከአሜሪካው Thaddeus Stevens College of Technology በፉልብራይት ስኮላርሽፕ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመጡት ፕሮፌሰር ናስር ቦጋለ አማካኝነት በግራንት ፕሮፖዛል አጻጻፍ ስነ-ዘዴ ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል። የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ዙ...
የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አክብሯል። የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አክብሯል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አባት አርበኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አክብሯል። ዓድዋንና ኢትዮጵ...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመንገድ ትራፊክ አደጋና ደህንነት ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት አካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በሀገርአቀፍ ደረጃ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ በመጣው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ሊወሰዱ በሚገባቸው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት እርምጃዎች ዙርያ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባኤ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ የኢትዮጵያ አጥን...
4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ተካሄደ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ "የኢትዮጵያ የመሬት ሪፎርም: የንብረት ይዞታ ደህንነትን፣ የመሬት አስተዳደር፣ እድገት፣ ከተሜነትን ማስፋፋትና ማስቀጠል" በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ የካቲት 20/2017 ዓም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የምርምር ፕሮግራሞች ዳይሬክተ...