ለዳዬ ካምፓስ ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ፈጠራ ክህሎትና የመቀጠር ዝግጁነት ስልጠና ተሰጠ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የበንሳ ዳዬ ካምፓስ ከዩኒቨርሲቲው የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ጋር በመተባበር ለተመራቂ ተማሪዎች የስራ ፈጠራ ክህሎት እና የመቀጠር ዝግጁነት ላይ ስልጠናተሰጥቷል:: የበንሳ ዳዬ ካምፓስ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ፍሬው ካሳ ባስተላለፉት መልዕክት በየሙያ ዘርፉ ሳይንሳዊ እውቀት ገብይተው ከዩኒቨርሲ...
ለድህረምረቃ ተማሪዎች የስታቲስቲክስ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስታቲስቲክስ ት/ክፍል ለዩኒቨርሲቲው የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በምርምር ስራዎች ላይ አጋዥ የሆኑትን የ"SPSS-R" እና "STATA" ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ የሁለት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከየካቲት 27-28/2017 ዓም እየሰጠ ነው። ሶፍትዌሮች በምርምር ...
ለኮሌጁ መምህራን በግራንት ፕሮፖዛል አጻጻፍ ላይ ስልጠና ተሰጠ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች ከአሜሪካው Thaddeus Stevens College of Technology በፉልብራይት ስኮላርሽፕ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመጡት ፕሮፌሰር ናስር ቦጋለ አማካኝነት በግራንት ፕሮፖዛል አጻጻፍ ስነ-ዘዴ ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል። የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ዙ...
የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አክብሯል። የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አክብሯል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) 129ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አባት አርበኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አክብሯል። ዓድዋንና ኢትዮጵ...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በመንገድ ትራፊክ አደጋና ደህንነት ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት አካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በሀገርአቀፍ ደረጃ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ በመጣው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ሊወሰዱ በሚገባቸው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት እርምጃዎች ዙርያ የባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባኤ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ የኢትዮጵያ አጥን...
4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ተካሄደ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ "የኢትዮጵያ የመሬት ሪፎርም: የንብረት ይዞታ ደህንነትን፣ የመሬት አስተዳደር፣ እድገት፣ ከተሜነትን ማስፋፋትና ማስቀጠል" በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ የካቲት 20/2017 ዓም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የምርምር ፕሮግራሞች ዳይሬክተ...
የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ አመታዊ የምርምር አውደ ጥናት አካሄደ። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2016 የበጀት አመት የተከናወኑ 8 የምርምር ስራዎችን ለመገምገም ያዘጋጀው ዓመታዊ የምርምር አውደጥናት የካቲት 20/2017 ዓም አካሂዷል። የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ዙፋን በደዊ ፕሮግራሙን ሲያስጀምሩ እንደገለፁት የዲስፕሊነሪ ጥናቶች በአብዛኛው በአንድ አመት ጊዜ የሚጠና...
በእንስሳት ህክምና የክሊኒካል ላብራቶሪ ክህሎት ስልጠና እየተሰጠ ነው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የእንስሳት ህክምና ፋካልቲ ከብሩክ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ከ3ኛ እስከ 5ኛ ዓመት ለሚገኙ ተማሪዎች በእንስሳት ህክምና የላብራቶሪ ሞዴል አዘገጃጀት ክህሎትን ለማሳደግ እንዲሁም የጋማ እንስሳት ጤናን ለማስጠበቅ የሚያስችል እውቀት ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ የማድረግ ሂደት የሁሉንም ባለድርሻዎች ድጋፍና ትብብር እንደሚጠይቅ ተጠቆመ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ የማድረግ ሂደት የሁሉንም ባለድርሻዎች ድጋፍና ትብብር እንደሚጠይቅ ተጠቆመ። በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ አስተዳደር ስትራተጂክ እቅድና ሴኔት ህግ ለማዳበር የተዘጋጀ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው። የትምህርት ሚኒስተር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ አውደ ጥናቱ...
የተማሪዎች ህብረት የትውውቅና የእዉቅና መድረክ አዘጋጀ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የሁሉንም ካምፓሶች የተማሪዎች ህብረት አባላት እና የዩኒቨርሲቲውን አመራሮች የትዉዉቅ መድረክ የካቲት 14/2017 ዓም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አካሂዷል:: በትውውቅ መድረኩ ላይ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ች...
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ 214 የሕክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓም ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ 214 የሕክምና ባለሙያዎችን አስመረቀ:: በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሃግብር በሰባት ትምህርት ክፍሎች ያሰለጠናቸውን 214 የሕክምና ባለሙያዎች ለ19ኛ ግዜ በደማቅ ስነስርዓት አስመረቋል:: የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም የትምህርት ...
Ambassador of Czech Republic to Ethiopia visits HU with leaders of MU Ambassador of Czech Republic to Ethiopia visits HU with leaders of MU February 21, 2025 H.E. Miroslav Kosek, Ambassador of Czech Republic to Ethiopia, accompanied with Prof. Dr. Martin Bareš, Presiden...